Channel
እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @wasumohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏
Updated: 2026-08-26
የተማሪዋ አሳዛኝ መጨረሻ‼ ትምህርት እውቀት እንጂ ህይወት አይደለም!‼ በምስራቅ ሲዳማ ዞን የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በመውጣቱ ምክንያት የተሰማትን ከፍተኛ ሀዘንና ተስፋ መቁረጥ መቋቋም ያልቻለች የ18 ዓመት ወጣት ተማሪ፣ «ቦኖራ» በተባለ ወንዝ ውስጥ ራሷን አስገብታ ህይወቷ ማለፉ …
አስቸኳይ መፍትሄ ቢሰጥበት መልካም ነው‼ በአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ በሚገኝ አንድ ቴክስታይል ድርጅት ውስጥ በሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ሰራተኞች ላይ በውጭ ዜጎች ዘንድ ድብደባና ግፍ እየተፈጸመባቸው እንደሚገኝ ተገለጸ። ሰራተኞቹ በዶርሚተሪያቸው ተኝተው እያሉ በሩ ተገንጥሎ በመግባት ያልተገ…
Zemenflow — ንግድዎን በቀላሉ ያስተዳድሩ! 📊📱 ሱቅህን እስከመቼ በደብተር ትመራለህ? 🤔📒 ዛሬ ስንት ብር ሸጥክ? ምን ያህል እቃ ቀረህ? ማን ስንት ብር አለበት? ከአቅራቢዎችስ ምን ያህል አለብህ? 😵💫 Zemenflow እነዚህን ሁሉ በአንድ ስልክህ ያደርግልሃል። 📱�…
በትግራይ ዳግም ጦርነት እንዳይቀሰቀስ የምዕራባውያን አገራት ጠንካራ ማስጠንቀቂያ ሰጡ‼ ባለፉት ሳምንታት በትግራይ ክልል የተፈጸሙ የድሮን ጥቃቶችን እና ወታደራዊ ውጥረቶችን ተከትሎ፣ የ25 ምዕራባውያን አገራት እና የአሜሪካ ኤምባሲዎች አስቸኳይ መግለጫ አውጥተዋል። 📌አገራቱ በኦሉሴ…
Media post
Media post
በምስራቅ ጉራጌ ሶዶ ወረዳ ጥቃት መፈፀሙ ተሰምቷል‼ ከነሐሴ 18/2018 ዓ.ም ምሽት ጀምሮ መነሻቸውን በኦሮሚያ ክልል አጎራባች ወረዳዎች ያደረጉ «ሸኔ» የተባሉ ታጣቂዎች በምስራቅ ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ (ሱተን፣ ጢያና ኧሽከዲየ) በፈጸሙት ጥቃት በሰውና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድ…
ያገለገለ እቃ መሸጥ ለምትፈልጉ በሙሉ ✅ JOIN 👉 https://t.me/ET_Creatives_Family ET Creatives
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.